በስድስት ሙከራዎች ቃሉን ይገምቱ።
እያንዳንዱ ግምት ትክክለኛ ባለ አምስት ፊደል ቃል መሆን አለበት። ለማስገባት ሞክር የሚለውን ምልክት ይጫኑ።
ከእያንዳንዱ ግምት በኋላ፣ ግምታችሁ ከቃሉ ጋር ምን ያህል ቅርብ እንደነበረ ለማሳየት የፊደላቱ ቀለም ይቀየራል።
አ የሚለው ፊደል ቃሉ ውስጥ ይገኛል ፤ በትክክለኛው ቦታ ላይ ይገናል።
ዘ የሚለው ፊደል ቃሉ ውስጥ ይገኛል ፤ በትክክለኛው ቦታ ላይ ግን አይደለም።